Saturday, May 17, 2014

የወልቃይት ጠገዴ ህብረተሰብን በጨረፍታ፡

ወልቃይት ጠገዴ በቀዴሞው የበጌምዴር ጠቅላይ ግዛት ወይም በአሁኑ የሰሜን ጎንደር ክፍልሃገር ሰሜናዊ ምዕራብ፣ በወገራ አውራጃ የሚገኙ ወረዳዎች፣ ታሪካዊና ለም የጎንደር መሬቶች ሲሆኑ አዋሳኞቻችንም

በሰሜን -ኤርትራና የተከዜ ወንዝ
በደቡብ -ቆሊ ወገራ
በምስራቅ - ትግራይና የተከዜ ወንዝ
በምዕራብ -አርማጭሆና ሱዲን ናቸው፡፡
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አማርኛና የራሱ የሆነ ዘይቤና ምሌአት ያለው የትግርኛ (የዴንበርተኛ) ቋንቋዎች ይናገራሌ። ዘፈኑ፣ የሀዘን እንጉርጉሮው፣ ቀረርቶውና ሽለላው እንዱሁም ምሳላያዊ አነጋገሮቹ ሳይቀር በአማርኛ የሚከወኑ ሲሆን የራሱ የሆነው ትግርኛም ከኤርትራና ከትግራይ ዴንበሮች እየራቀ በሄደ ቁጥር እየሞተ/ attenuate/ ይሄዲሌ።
የወሌቃይትና የጠገዳ አብዛኛው ህዝብ በግብርና ሙያ የሚተዲደር ሲሆን የወባ በሽታን፣ ጊንጥና እባብን ወዘተ… ተቋቁሞ መዘጋ ወሌቃይትንና ሁመራን የመሰለ ገናና የእርሻ ቦታዎችን አሌምቷሌ። እንዱሁም፡

1. ያለማውን መሬትንም “መውፈር ቀደም” ስርአት በመጠቀም ለሁለም ክፍት በማዴረግ ከመሊው ኢትዮጵያዊ ወገኑ በተለይም ደግሞ ከኤርትራና ከትግራይ ወገኑ ጋር ርስቱን ተካፍል ሲያርስ ኖራሌ። ቁጥራቸው የበዛ የትግራይ
ሰዎችንም ለሀብትና ለማእረግ አዴርሷሌ። ለምሳላ እንደነ አቶ ኪሮስ አለማየሁ (የወያኔው የቻይና አምባሳደር የሆነው የስዮም መስፍን አጎት)፣ ተስፋይ አዴዋ፣ በጅሮንዴ ቀፀሊ፣ ሀጅ ያሲን፣ አባ መሰለ፣ ወዘተ… በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎችንም በወቅታዊ ደረጃ የስራ እዴሌ ፈጥሯሌ።
2. ትግራይ ውስጥ ርሀብ በተከሰተባቸው ዘመናትም በስለት ለሚመጡት በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ የትግራይ ወገኖች ጊዚያዊ መጠለያና ምግብ በማቅረብ እንዱያገግሙ ካደረገ በኋሊም ራሳቸውን መሌሰው እንዱያቋቁሙ የስራ እዴሌ በመስጠት ሲረዲ የቆዬ የወገን አለኝታ ነበር።
3. ለዘመናት በሰሜን ምእራብ የኢትዮጵያ ዲር ዴንበር ተከሊካይና ጠባቂ በመሆን ከሱዲንና በሱዲን በኩሌ ለመጡ ተስፋፊዎች እያሳፈረ ሲመሌሳቸው የቆየ ወገን ነው።
4. የወሌቃይት፣ የጠገዳና የጠለምት ወረዲዎች ባህሌና ትስስሩ ታሪኩና ግዛትነቱ የጎንደር እንጂ በታሪክ የትግራይም ሆን የኤርትራ ግዛት ሁነው አያውቁም ፤ ታሊቁ የተከዜ ወንዝ የተፈጥሮ ዴንበር ሁኖ ቆይቷሌ።
ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ በታችህ ይጫኑት
https://docs.google.com/file/d/0B9-fajpyaZO8bEJhZEVTTE1qdjA/edit

No comments:

Post a Comment