Saturday, November 22, 2014

Welkait Edir 4th Year Anniversary 2014 - DVD Video on Youtube now.

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አራተኛ አመቱን የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 2014 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላላቆች የባህል አንጋፋ አርትስቶች አርቲስት ሻምበል በላይነህ እና አርቲስት መላኩ ሲሳይ በተገኙበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ቪድዮውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በYoutube ኢነተርኔት ገብታቹህ ማየት ትችላላቹ አስተያየት ካላቹህም በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ወይም facebook: ethio.sgwte ወይም http://sgwte.blogspot.com/

Part 1 Video 2014 click here  http://youtu.be/g_ow0fdpC9Q

Part 2 Video 2014 click here  http://youtu.be/fQngtGxsZVs

 Part 3 Video 2014 click here  http://youtu.be/NvGFd4y7r3E

Wednesday, September 10, 2014

መልካም አዲስ አመት


ለመላው ኢትዮጲያውያኖች ካገር ውስጥና ውጭም  የምትኖሩ በሙሉ እንካን ለአዲሱ አመት ለ2007 በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳቹህ፡ እያልን አዲስ አመት የፍቅር፤ የሰላም፡ የጤና እንዲሁም የብልፅግና የስራ  ያድርግልን።

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አመራር ኮሚቴ 
 

Saturday, May 17, 2014

የወልቃይት ጠገዴ ህብረተሰብን በጨረፍታ፡

ወልቃይት ጠገዴ በቀዴሞው የበጌምዴር ጠቅላይ ግዛት ወይም በአሁኑ የሰሜን ጎንደር ክፍልሃገር ሰሜናዊ ምዕራብ፣ በወገራ አውራጃ የሚገኙ ወረዳዎች፣ ታሪካዊና ለም የጎንደር መሬቶች ሲሆኑ አዋሳኞቻችንም

በሰሜን -ኤርትራና የተከዜ ወንዝ
በደቡብ -ቆሊ ወገራ
በምስራቅ - ትግራይና የተከዜ ወንዝ
በምዕራብ -አርማጭሆና ሱዲን ናቸው፡፡
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አማርኛና የራሱ የሆነ ዘይቤና ምሌአት ያለው የትግርኛ (የዴንበርተኛ) ቋንቋዎች ይናገራሌ። ዘፈኑ፣ የሀዘን እንጉርጉሮው፣ ቀረርቶውና ሽለላው እንዱሁም ምሳላያዊ አነጋገሮቹ ሳይቀር በአማርኛ የሚከወኑ ሲሆን የራሱ የሆነው ትግርኛም ከኤርትራና ከትግራይ ዴንበሮች እየራቀ በሄደ ቁጥር እየሞተ/ attenuate/ ይሄዲሌ።
የወሌቃይትና የጠገዳ አብዛኛው ህዝብ በግብርና ሙያ የሚተዲደር ሲሆን የወባ በሽታን፣ ጊንጥና እባብን ወዘተ… ተቋቁሞ መዘጋ ወሌቃይትንና ሁመራን የመሰለ ገናና የእርሻ ቦታዎችን አሌምቷሌ። እንዱሁም፡

1. ያለማውን መሬትንም “መውፈር ቀደም” ስርአት በመጠቀም ለሁለም ክፍት በማዴረግ ከመሊው ኢትዮጵያዊ ወገኑ በተለይም ደግሞ ከኤርትራና ከትግራይ ወገኑ ጋር ርስቱን ተካፍል ሲያርስ ኖራሌ። ቁጥራቸው የበዛ የትግራይ
ሰዎችንም ለሀብትና ለማእረግ አዴርሷሌ። ለምሳላ እንደነ አቶ ኪሮስ አለማየሁ (የወያኔው የቻይና አምባሳደር የሆነው የስዮም መስፍን አጎት)፣ ተስፋይ አዴዋ፣ በጅሮንዴ ቀፀሊ፣ ሀጅ ያሲን፣ አባ መሰለ፣ ወዘተ… በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎችንም በወቅታዊ ደረጃ የስራ እዴሌ ፈጥሯሌ።
2. ትግራይ ውስጥ ርሀብ በተከሰተባቸው ዘመናትም በስለት ለሚመጡት በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ የትግራይ ወገኖች ጊዚያዊ መጠለያና ምግብ በማቅረብ እንዱያገግሙ ካደረገ በኋሊም ራሳቸውን መሌሰው እንዱያቋቁሙ የስራ እዴሌ በመስጠት ሲረዲ የቆዬ የወገን አለኝታ ነበር።
3. ለዘመናት በሰሜን ምእራብ የኢትዮጵያ ዲር ዴንበር ተከሊካይና ጠባቂ በመሆን ከሱዲንና በሱዲን በኩሌ ለመጡ ተስፋፊዎች እያሳፈረ ሲመሌሳቸው የቆየ ወገን ነው።
4. የወሌቃይት፣ የጠገዳና የጠለምት ወረዲዎች ባህሌና ትስስሩ ታሪኩና ግዛትነቱ የጎንደር እንጂ በታሪክ የትግራይም ሆን የኤርትራ ግዛት ሁነው አያውቁም ፤ ታሊቁ የተከዜ ወንዝ የተፈጥሮ ዴንበር ሁኖ ቆይቷሌ።
ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ በታችህ ይጫኑት
https://docs.google.com/file/d/0B9-fajpyaZO8bEJhZEVTTE1qdjA/edit

Friday, May 9, 2014

4th Year Anniversary - DVD 2014

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አራተኛ አመቱን የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 2014 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላላቆች የባህል አንጋፋ አርትስቶች አርቲስት ሻምበል በላይነህ እና አርቲስት መላኩ ሲሳይ በተገኙበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ዲቪዲ በቅርብ ቀን ለ24 መይ 2014 ቪድዮውን (DVD) በሜልበርን እና ሌሎችም በአውስትራሊያ ስቴቶች ስለ ሚወጣ በቅርብ ይጠብቁን። DVDውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ውይም facebook: ethio.sgwte ውይም http://sgwte.blogspot.com/



The Semine Gonder Welkait Tegede Edr 4th Year Anniversary Celebration 2014 the video DVD will be out soon on May 24 2014 if you need one please inbox us by one of the address above.