Saturday, April 25, 2015

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር ኣመታዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ (SGWTE)

 በትናንትናው እለት ሚያዝያ 17 2007 በሰሜን ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ እድር በሜልበርን አውስትራሊያ (The Semine Gonder Welkait Tegede Edr INC VIC AUS)  ታላቅ አመታዊ ስብሰባ እና የምሳ ግብዣ (BBQ) አደረገ። ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በቅርብ በግፍ በአሰቃቂ ግድያ ሂዎታቸው ላጡ ኢትዮጲያውያን ወግኖቻችን በሳውዲ አርቢያ፡ በየመን፡ በሳውዝ አፍሪካ እና በሊቢያ የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ አስባል።
 ኣንዲሁም በሰብሰባው አመታዊ ዘገባ (Report) ከመቅረቡ በተጨማሪ ቡዙ አርዕስቶች አንስቶ በተሳካ ሁኔታ ተወያይታል ለወደፊት ብዙ እቅድ በማውጣት በተለይ ለወጣቶችና ለታዳጊ ህፃናት ኢትዮጲያዊነታቸው፡ ሀገራቸውና፡ ባህላቸው ይዘው ፈለግ ተከትሎው እንዲያድጉ እንዲሁም የተለያዩ ስፕርቶች በማዘጋጀት እንዲዳብሩ የሚያስፍልጉ ነገሮች በመማላት እስከ ለራሱ ለአገልግሎት የሚሆን ህንጻ ለመግዛት ለወደፊት ጠንክሮ በመስራት በዚህ በሜልበርን አውስትራሊያ ለሚገኙ አባላት እንዳወጣ እንደተወሰነ ለመግለፅ እንወዳለን።   


                          
                      ከኮሚቴው አመራር


Wednesday, February 11, 2015

S.G Welkait Tegede Edr 5th Year Annivesary DVD 2015 (OUT NOW).

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አምሰተኛ አመት የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 10 - 2015 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላቁ የባህል አንጋፋ አርትስት እያዩ በሌ በተገኘበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ዲቪዲ የ2015 (DVD) በሜልበርን እና ሌሎችም በአውስትራሊያ ስቴቶች ስለ ወጣ፡ DVDውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ውይም facebook: ethio.sgwte ውይም
http://sgwte.blogspot.com/



The Semine Gonder Welkait Tegede Edr 5th Year Anniversary Celebration 2015 the video DVD is OUT NOW if you need one please inbox us by one of the address below.

 SGWTE_2010@hotmail.com  ወይም  facebook: ethio.sgwte   ወይም
http://sgwte.blogspot.com/

Thank you.

Saturday, November 22, 2014

Welkait Edir 4th Year Anniversary 2014 - DVD Video on Youtube now.

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አራተኛ አመቱን የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 2014 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላላቆች የባህል አንጋፋ አርትስቶች አርቲስት ሻምበል በላይነህ እና አርቲስት መላኩ ሲሳይ በተገኙበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ቪድዮውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በYoutube ኢነተርኔት ገብታቹህ ማየት ትችላላቹ አስተያየት ካላቹህም በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ወይም facebook: ethio.sgwte ወይም http://sgwte.blogspot.com/

Part 1 Video 2014 click here  http://youtu.be/g_ow0fdpC9Q

Part 2 Video 2014 click here  http://youtu.be/fQngtGxsZVs

 Part 3 Video 2014 click here  http://youtu.be/NvGFd4y7r3E