Wednesday, September 10, 2014
Saturday, May 17, 2014
የወልቃይት ጠገዴ ህብረተሰብን በጨረፍታ፡
ወልቃይት ጠገዴ በቀዴሞው የበጌምዴር ጠቅላይ ግዛት ወይም በአሁኑ የሰሜን ጎንደር ክፍልሃገር ሰሜናዊ ምዕራብ፣ በወገራ አውራጃ የሚገኙ ወረዳዎች፣ ታሪካዊና ለም የጎንደር መሬቶች ሲሆኑ አዋሳኞቻችንም
በሰሜን -ኤርትራና የተከዜ ወንዝ
በደቡብ -ቆሊ ወገራ
በምስራቅ - ትግራይና የተከዜ ወንዝ
በምዕራብ -አርማጭሆና ሱዲን ናቸው፡፡
በደቡብ -ቆሊ ወገራ
በምስራቅ - ትግራይና የተከዜ ወንዝ
በምዕራብ -አርማጭሆና ሱዲን ናቸው፡፡
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አማርኛና የራሱ የሆነ ዘይቤና ምሌአት ያለው የትግርኛ (የዴንበርተኛ) ቋንቋዎች ይናገራሌ። ዘፈኑ፣ የሀዘን እንጉርጉሮው፣ ቀረርቶውና ሽለላው እንዱሁም ምሳላያዊ አነጋገሮቹ ሳይቀር በአማርኛ የሚከወኑ ሲሆን የራሱ የሆነው ትግርኛም ከኤርትራና ከትግራይ ዴንበሮች እየራቀ በሄደ ቁጥር እየሞተ/ attenuate/ ይሄዲሌ።
የወሌቃይትና የጠገዳ አብዛኛው ህዝብ በግብርና ሙያ የሚተዲደር ሲሆን የወባ በሽታን፣ ጊንጥና እባብን ወዘተ… ተቋቁሞ መዘጋ ወሌቃይትንና ሁመራን የመሰለ ገናና የእርሻ ቦታዎችን አሌምቷሌ። እንዱሁም፡
1. ያለማውን መሬትንም “መውፈር ቀደም” ስርአት በመጠቀም ለሁለም ክፍት በማዴረግ ከመሊው ኢትዮጵያዊ ወገኑ በተለይም ደግሞ ከኤርትራና ከትግራይ ወገኑ ጋር ርስቱን ተካፍል ሲያርስ ኖራሌ። ቁጥራቸው የበዛ የትግራይ
ሰዎችንም ለሀብትና ለማእረግ አዴርሷሌ። ለምሳላ እንደነ አቶ ኪሮስ አለማየሁ (የወያኔው የቻይና አምባሳደር የሆነው የስዮም መስፍን አጎት)፣ ተስፋይ አዴዋ፣ በጅሮንዴ ቀፀሊ፣ ሀጅ ያሲን፣ አባ መሰለ፣ ወዘተ… በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎችንም በወቅታዊ ደረጃ የስራ እዴሌ ፈጥሯሌ።
የወሌቃይትና የጠገዳ አብዛኛው ህዝብ በግብርና ሙያ የሚተዲደር ሲሆን የወባ በሽታን፣ ጊንጥና እባብን ወዘተ… ተቋቁሞ መዘጋ ወሌቃይትንና ሁመራን የመሰለ ገናና የእርሻ ቦታዎችን አሌምቷሌ። እንዱሁም፡
1. ያለማውን መሬትንም “መውፈር ቀደም” ስርአት በመጠቀም ለሁለም ክፍት በማዴረግ ከመሊው ኢትዮጵያዊ ወገኑ በተለይም ደግሞ ከኤርትራና ከትግራይ ወገኑ ጋር ርስቱን ተካፍል ሲያርስ ኖራሌ። ቁጥራቸው የበዛ የትግራይ
ሰዎችንም ለሀብትና ለማእረግ አዴርሷሌ። ለምሳላ እንደነ አቶ ኪሮስ አለማየሁ (የወያኔው የቻይና አምባሳደር የሆነው የስዮም መስፍን አጎት)፣ ተስፋይ አዴዋ፣ በጅሮንዴ ቀፀሊ፣ ሀጅ ያሲን፣ አባ መሰለ፣ ወዘተ… በብዙ ሺህ ለሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎችንም በወቅታዊ ደረጃ የስራ እዴሌ ፈጥሯሌ።
2. ትግራይ ውስጥ ርሀብ በተከሰተባቸው ዘመናትም በስለት ለሚመጡት በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ የትግራይ ወገኖች ጊዚያዊ መጠለያና ምግብ በማቅረብ እንዱያገግሙ ካደረገ በኋሊም ራሳቸውን መሌሰው እንዱያቋቁሙ የስራ እዴሌ በመስጠት ሲረዲ የቆዬ የወገን አለኝታ ነበር።
3. ለዘመናት በሰሜን ምእራብ የኢትዮጵያ ዲር ዴንበር ተከሊካይና ጠባቂ በመሆን ከሱዲንና በሱዲን በኩሌ ለመጡ ተስፋፊዎች እያሳፈረ ሲመሌሳቸው የቆየ ወገን ነው።
4. የወሌቃይት፣ የጠገዳና የጠለምት ወረዲዎች ባህሌና ትስስሩ ታሪኩና ግዛትነቱ የጎንደር እንጂ በታሪክ የትግራይም ሆን የኤርትራ ግዛት ሁነው አያውቁም ፤ ታሊቁ የተከዜ ወንዝ የተፈጥሮ ዴንበር ሁኖ ቆይቷሌ።
ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ በታችህ ይጫኑት
https://docs.google.com/file/d/0B9-fajpyaZO8bEJhZEVTTE1qdjA/edit
Friday, May 9, 2014
4th Year Anniversary - DVD 2014
በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አራተኛ አመቱን የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 2014 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላላቆች የባህል አንጋፋ አርትስቶች አርቲስት ሻምበል በላይነህ እና አርቲስት መላኩ ሲሳይ በተገኙበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ዲቪዲ በቅርብ ቀን ለ24 መይ 2014 ቪድዮውን (DVD) በሜልበርን እና ሌሎችም በአውስትራሊያ ስቴቶች ስለ ሚወጣ በቅርብ ይጠብቁን። DVDውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ውይም facebook: ethio.sgwte ውይም http://sgwte.blogspot.com/
The Semine Gonder Welkait Tegede Edr 4th Year Anniversary Celebration 2014 the video DVD will be out soon on May 24 2014 if you need one please inbox us by one of the address above.
Friday, March 7, 2014
ግጥም - ዝናሽና ወጉ
ጠላት ዘመድ አርጎ ሊኖር አይወድም
አንገት ደፍቶ መኖር አርጎት አያውቅም
ወልቃይት ጠጌዴ ባለ ጋንዴ ብረት ጥይቱ ጥምጥም
ኮስታራ አንበሴ ያረጋል ግርድም።
አገሬ ወልቃይት አገሬ ጠጌዴ ሂዳቹሁ ብታዩት የሰርጉ እለት
ለካ ብዙነው አይነቱ ሰማንያ ሚሉት
ወጉና ስራአቱ አርጎ ሚያስደስት።
እንበል እንየው ተባባሉ ውሪ
ባህል ወጉ ማስያዝ ያስታጥቃል ሱሪ
ለልጆች ለማውረስ እኛ ንሁን መሪ
ተረካቢው ትውልድ ይሆናሉ አኩሪ።
ደጋው ብትጎበኙት ቆላው ብታዩት
የከብቱ የበጉ የበቅሎው ብዛት
የማሽላ እሸቱን የሰሊጥ ቅባት
ትሉት ነበር ለአምላክ እኔን ከርሳ ፊት
አገሬ ወልቃይት አገሬ ጠጌዴ ዘላለም እሸት
ሁሌ ጮማቁርጥ ሁሌ ማርና ወተት
እየመገበችናት ኢትዮጲያን መሬት
ጎተራው ክምሩ ይገድላል ስስት
ታዛቢው ባዕዱ ቀልቡን እስኪስት።
አገሬ ኢትዮጲያ ደስ ይበልሽ ደስ
ዘወትር ይጠራ ስምሽ ይታደስ
መአዛሽ ጣፋጭ ነው በሰሜን ሲነፍስ
የጀግኖቹ ወኔ የምትከነክን ናት የምታስነጥስ።
ቅቤ እንደ ጭቃ የሚታፈስበት
ወተት በግሬላ ጠትተን ያጠገብንባት
ሰሊጡ እንደአፈር ሚገበይባት
አምላኬ አደራ እሳን ጠብቃት።
በሰሜን ኢትዮጵያ ዘወትር ሚጠሩሺ
አበጥሮ ዘሪ ብለው የዘፈኑልሺ
ማረሻው ምንሽር መጎንጎያው ጋንዴ ብለው ሚያሞናሙኒሺ
አገሬ ወልቃይታ አገሬ ጠጌዴ አያልቅም ዝናሺ
ጀግንነት ጉብዝና የለውም ብልሀት
ዘርዋ ይታወቃል ወልቃይቴ ሴት
ገና ከሽሉ ነው የምታደሉት
ልናገር ልመስክር ያኔ ያየሁት
ለወዳጅ ፊሪዳ ለጠላት ጥይት።
መጨካከን ይቅር ሁሉም ያአንድ አገር ሰው
እባክህ አምላኬ ንፋሱን መልሰው
ወንድሙን ወንድሙ በልቶ ሳይጨርሶው።
እንደ እሸት ፈልፍለው እንዱ ማርስርሰረው ይናገሩላት
አገሬ ወልቃይት አገሬ ጠጌዴ የጀግኖች አናት
ገብሱና ጤፍ ቅቤ ማሽላ ሰሊጥ የሚገኝላት
በሰሜን ኢትዮጵያ የሐበሻ ገነት።
ወንድሜ አትጨነቅ እንዲሁ አትቸገር
ኩነኔ እኮ አይደለም እውነትን መናገር
ይመስክር ማረሻው ይመስክር ትራክተር
ከድሮ እኮ ነው የወልቃይት እድር የወልቃይት ማህበር።
በ.ሲሳይ.አ
Subscribe to:
Posts (Atom)


