Saturday, June 6, 2015

NEW 2015 Welkait Gonder- Semine Gonder Welkait Tegede Edr 5th Years Annivesary Highlight

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አምሰተኛ አመት የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 10 - 2015 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላቁ የባህል አንጋፋ አርትስት እያዩ በሌ በተገኘበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ዲቪዲ የ2015 (DVD)  ስለ ወጣ፡ ሙሉውን  DVD በቅርብ በዩትዩብ ይጠብቁን አስተያየት ካላቹህ በሚከተለው በኢሜል አድራሻችን እንድትልኩልን ። SGWTE_2010@hotmail.com ፤ facebook: ethio.sgwte፣
http://sgwte.blogspot.com/ እንጠይቃለን..

ለጊዘው ሃይላይቱን ይመልከቱ ሊንኩ NEW 2015 Welkait T Gonder- Semine Gonder Welkait Tegede Edr 5th Year Anniv Highlight
The Semine Gonder Welkait Tegede Edr 5th Year Anniversary Celebration 2015 the full video DVD will be OUT SOON on Youtube. Watch the Highlight for now on above link.

  Any Suggestion  SGWTE_2010@hotmail.com  or  facebook: ethio.sgwte   or
http://sgwte.blogspot.com/

Thank you

Saturday, April 25, 2015

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር ኣመታዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ (SGWTE)

 በትናንትናው እለት ሚያዝያ 17 2007 በሰሜን ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ እድር በሜልበርን አውስትራሊያ (The Semine Gonder Welkait Tegede Edr INC VIC AUS)  ታላቅ አመታዊ ስብሰባ እና የምሳ ግብዣ (BBQ) አደረገ። ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በቅርብ በግፍ በአሰቃቂ ግድያ ሂዎታቸው ላጡ ኢትዮጲያውያን ወግኖቻችን በሳውዲ አርቢያ፡ በየመን፡ በሳውዝ አፍሪካ እና በሊቢያ የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ አስባል።
 ኣንዲሁም በሰብሰባው አመታዊ ዘገባ (Report) ከመቅረቡ በተጨማሪ ቡዙ አርዕስቶች አንስቶ በተሳካ ሁኔታ ተወያይታል ለወደፊት ብዙ እቅድ በማውጣት በተለይ ለወጣቶችና ለታዳጊ ህፃናት ኢትዮጲያዊነታቸው፡ ሀገራቸውና፡ ባህላቸው ይዘው ፈለግ ተከትሎው እንዲያድጉ እንዲሁም የተለያዩ ስፕርቶች በማዘጋጀት እንዲዳብሩ የሚያስፍልጉ ነገሮች በመማላት እስከ ለራሱ ለአገልግሎት የሚሆን ህንጻ ለመግዛት ለወደፊት ጠንክሮ በመስራት በዚህ በሜልበርን አውስትራሊያ ለሚገኙ አባላት እንዳወጣ እንደተወሰነ ለመግለፅ እንወዳለን።   


                          
                      ከኮሚቴው አመራር


Wednesday, February 11, 2015

S.G Welkait Tegede Edr 5th Year Annivesary DVD 2015 (OUT NOW).

በስሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ እድር አምሰተኛ አመት የተምሰረተበት ቀን በማስመልከት በጄንወርይ 10 - 2015 የተደረገው ታላቁ ደማቅ ዝግጅት ታላቁ የባህል አንጋፋ አርትስት እያዩ በሌ በተገኘበት ታላቅ ደማቅ ዝግጅት የሚያሳይ ዲቪዲ የ2015 (DVD) በሜልበርን እና ሌሎችም በአውስትራሊያ ስቴቶች ስለ ወጣ፡ DVDውን ለምትፈልጉ ወገኖች ካላቹህ በኢሜል አድራሻችን መልዕክት እንድትልኩልን እንጠይቃለን። SGWTE_2010@hotmail.com ውይም facebook: ethio.sgwte ውይም
http://sgwte.blogspot.com/



The Semine Gonder Welkait Tegede Edr 5th Year Anniversary Celebration 2015 the video DVD is OUT NOW if you need one please inbox us by one of the address below.

 SGWTE_2010@hotmail.com  ወይም  facebook: ethio.sgwte   ወይም
http://sgwte.blogspot.com/

Thank you.